You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
አፍሪቃ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
አማራ ክልል ደቡብ ሜጫ ውስጥ በታጣቂዎች የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
«አላማዬን እንደማሳካ ምንም ጥርጥር የለኝም» ቲክቶከር መላኩ በላይ
«አላማዬን እንደማሳካ ምንም ጥርጥር የለኝም» ቲክቶከር መላኩ በላይ
ለወጣቶች «ጠቃሚ ናቸው» ብሎ በሚያጋራቸው መረጃዎቹ በርካታ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች መላኩ በላይን ያውቁታል። ከዚህም በተጨማሪ በትወና ስራ ተሳታፊ ነው።
የዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ቅድመ ዝግጅት
የዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ቅድመ ዝግጅት
የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ዛሬ በኢትዮጵያ ስዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ሁለት ስዓት አካባቢ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።
የጎፋው የመሬት ናዳ፤የዐቢይና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት፤የህወሓትና የፌደራል መንግሥቱ ውዝግብ
የጎፋው የመሬት ናዳ፤የዐቢይና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት፤የህወሓትና የፌደራል መንግሥቱ ውዝግብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህወሓት ጉባኤ ከማካሄዱ በፊት በሕጋዊ መንገድ መመዝገብ እንዳለበት አሳስበዋል። ያ ካልሆነ ግን «ተመልሰን ወደ ጦርነት እንገባለን» ሲሉም ተናግረዋል።
የቀጠለው በመሬት መንሸራተት የጠፉ ሰዎችን የመፈለግ ሂደት
የቀጠለው በመሬት መንሸራተት የጠፉ ሰዎችን የመፈለግ ሂደት
የቤተሰብ አባላቸውን አስክሬን አግኝተው መቅበራቸውን ለዶቼ ቬለ የተናገሩ አንድ የኬንቾ ሻቻ መንደር ነዋሪ ሌሎች ግን አሁንም ፍለጋ ላይ ናቸው ብለዋል ፡፡
ለአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን ለምን በቂ አልሆነም?
ለአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን ለምን በቂ አልሆነም?
የፖለቲካ መሪነት ከቅኝ ግዛት ማግስት በአፍሪቃ በሁለት ወገን የሚቆርጥ ጎራዴ ዓይነት ነው የሆነው።
ህወሓት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ እና በፓርቲ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍል
ህወሓት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ እና በፓርቲ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍል
ከህወሓት የውስጠ ፓርቲ ውዝግብ በተጨማሪ፥ የሚጠበቀው የህወሓት ሕጋዊ እውቅና የመመለስ ተግባርም ቢሆን አወዛጋቢ ሆኖ፥ ተፈፃሚ ሳይሆን እንደቀጠለ ይገኛል።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ኢትዮጵያ
የአሜሪካ የአሁንና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶችን የሚጠብቀው ሴክረት ሰርቪስ ሀላፊ ለምን ስራ ለቀቁ ?
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትናንት ከሃላፊነታቸው በለቀቁት ፣Secret Service ተብሎ በሚጠራው መስሪያ ቤት ሃላፊ ኪምብርሊ ቺትል ምትክ በቅርቡ ሌላ ሰው እንደሚሾሙ ተናገሩ
ተጨማሪ መረጃ ከ ኢትዮጵያ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
«ዕገታ» ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወይስ በቸልተኝነት እዚህ ደረሰ?
ከታጋቾች ቤተሰቦች እንደሚሰማው ከሆነ አስገራሚው ነገር አጋቾች የሚጠይቁትን ቤዛ በመደበኛ የባንክ ስረዓት እንዲተላለፍላቸው ማድረጋቸው ነው።
እንወያይ፤ ሰብዓዊ መብት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቶች ተግዳሮት በኢትዮጵያ
በሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ረገድ የሚታዩ ጉልህ ችግሮችን ነቅሰው በማውጣት፤ ጠንካራ ውትወታ እንዳያደርጉ በ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ገልጸዋል።
እንወያይ፣ የኢትዮጵያዉን ተፈናቃዮች ፈተና፣ የለጋሾች ዳተኝነት
ደቡብ ወሎ የሠፈሩ ተፈናቃዮች ፀጥታዉ በቅጡ ወዳልተረጋጋዉ የቀድሞ ቀያቸዉ እንዲመለሱ የሚደረግባቸዉን ጫና ባለመቀበላቸዉ የምግብና የዉሐ እርዳታ እንኳ ተነፍገናል እያሉ ነዉ
የመንግሥት 47 ዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከኢትዮጵያ ፍላጎት ምን ያህል የተጣጣመ ነው?
የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያስተዳድራቸው ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ባለፉት ሦስት አስር ዓመታት ገደማ ከሁለት ወደ አርባ ሰባት አድጓል።
ዉይይት፤ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ጥቅምና ጉዳት በኢትዮጵያ
ዘገቦች እንደሚጠቁሙት የኢትዮጵያ መንግስት፣ የተለያዩ ተቋማትም ጭምር የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ «ሠራዊት» ወይም አንቂ የሚል ስብስብ አደራጅተዉ የመንግስትን፣ የየመስተዳድር፣ የየተቋማቱን....
እንወያይ፤ ኢትዮጵያ ሌላ ዙር ግጭትን ለመሸከም ጫንቃዉ አላት?
በፕሪቶርያዉ ስምምነት መፍትሄ ይመጣል ሲባል ከ50ሺህ በላይ ሕዝብን ያፈናቀለዉ ግጭት ገፊ ምክንያት ምንድን ነዉ?ክስተቱ የፖለቲከኞች የተሳሳተ ስሌት ነዉ የሚሉ አሉ ይስማማሉ? መፍትሄዉስ?
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
ዙምባብዌ ኮሌራን እየታገለች ነው
በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ማስታወቂያ