Jump to content

ቬኔዝዌላ

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና
República Bolivariana de Venezuela

የቬኔዝዌላ ሰንደቅ ዓላማ የቬኔዝዌላ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Gloria al Bravo Pueblo

የቬኔዝዌላመገኛ
የቬኔዝዌላመገኛ
ዋና ከተማ ካራካስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
 
ኒኮላስ ማዱሮ (ተከራከረ)
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
916,445 (32ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
31,775,371
ሰዓት ክልል UTC –4
የስልክ መግቢያ 58
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ve
የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ክርክር። ቀይ - ማዱሮ ዕውቀና ተሰጠ። ሰማያዊ፦ ጓይዶ ዕውቀና ተሰጠ

ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።

2011 ዓም የመሪነት ቀውስ

በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።

የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።