Jump to content

ኡሩጓይ

ከውክፔዲያ
የ09:35, 21 ሜይ 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኡራጓይ የምስራቃውያን ሪፐብሊክ
República Oriental del Uruguay

የኡሩጓይ ሰንደቅ ዓላማ የኡሩጓይ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Himno Nacional de Uruguay
የኡሩጓይመገኛ
የኡሩጓይመገኛ
ዋና ከተማ ሞንቴቪዴዎ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
 
ጣባሬ ቭáዝቁአዝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
176,215 (89ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
3,427,000
ሰዓት ክልል UTC -3
የስልክ መግቢያ 598
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .uy


ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።