ሐምሌ ፯
(ከሐምሌ 7 የተዛወረ)
ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።
አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፪፻፷ ዓ/ም - አጼ ይኩኖ አምላክ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅ ተቀብተው ዘውድ ጭነው ነገሡ።
- ፲፯፻፹፩ ዓ/ም - የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የዩናይተድ ስቴትስ መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በደርግ ግፈኛ ድርጊት ተገደሉ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July_14
- (እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/july/14/newsid_3736000/3736391.stm
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |