የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
Appearance
የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ኢጣልያ |
ቀናት | ከግንቦት ፲፱ እስከ ሰኔ ፫ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፰ ስታዲየሞች (በ፰ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ኢጣልያ (፩ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ቼኮስሎቫኪያ |
ሦስተኛ | ጀርመን |
አራተኛ | አውስትሪያ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፲፯ |
የጎሎች ብዛት | ፸ |
የተመልካች ቁጥር | 358,000 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ኦልድሪች ኒጄድሊ ፭ ጎሎች |
← 1930 እ.ኤ.አ. 1938 እ.ኤ.አ. → |
የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፪ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፲፱ እስከ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፳፮ ዓ.ም. በኢጣልያ ተካሄዷል። የእግር ካስ ቡድኖቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ማጣሪያ ማለፍ የነበረባቸው በዚህ የዓለም ዋንጫ ነበር። የ፴፪ ሀገራት ቡድኖች ሲሳተፉ ከነዚህም ውስጥ ፲፮ቱ ማጣሪያውን ማለፍ ችለዋል። ኢጣልያ ቼኮስሎቫኪያን ፪ ለ ፩ በመርታት ዋንጫውን ወስዷል።