የመለጠጥ (elasticity) የሑክ ህግ (Hooke's law)፣ በሜካኒክስ ወይም ፊዚካ በጥምዝምዝምዝ ሽቦ ላይ የሚገበር ጭነት እና መለጠጥ ቅን ተዛምዶ እንዳላቸው ይደነግጋል። ይህ ህግ የወጣው በታዋቂው ተመራማሪ ሮበርት ሁክ ነበር።