ክሪስቲያን ስቱዋኒ
Appearance
ክሪስቲያን ስቱዋኒ |
|||
---|---|---|---|
ክሪስቲያን ስቱዋኒ ለኡራጓይ ሲሰለፍ፣ 2014 እ.ኤ.አ.
|
|||
ሙሉ ስም | ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ | ||
የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ታላ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 186 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2004–2007 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ የእግር ኳስ ክለብ | 36 | (23) |
2005 እ.ኤ.አ. | → ቤላ ቪዝታ (ብድር) | 14 | (12) |
2008–2013 እ.ኤ.አ. | ሬጂና | 17 | (1) |
2009–2010 እ.ኤ.አ. | → አልባሴቴ (ብድር) | 39 | (22) |
2010–2011 እ.ኤ.አ. | → ሌቫንቴ (ብድር) | 30 | (8) |
2011–2012 እ.ኤ.አ. | → ራሲንግ ሳንታንደር (ብድር) | 32 | (9) |
2012–2013 እ.ኤ.አ. | → ኤስፓንዮል (ብድር) | 32 | (7) |
ከ2013 እ.ኤ.አ. | ኤስፓንዮል | 34 | (6) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2012 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 14 | (4) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ (ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኤስፓንዮል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።