Jump to content

መከላከያ የእግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ

መከላከያ

ሙሉ ስም መከላከያ የእግር ኳስ ክለብ
ምሥረታ 1998 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም አዲስ አበባ ስታዲየም
ሊቀመንበር አማኑኤል ፋንታሁን
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ


መከላከያ የእግር ኳስ ክለብአዲስ አበባኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው አዲስ አበባ ስታዲየም ነው።