Jump to content

ሆንግ ኮንግ

ከውክፔዲያ

ቻይና ሪፐብሊክ የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር

የሆንግ ኮንግ ሰንደቅ ዓላማ የሆንግ ኮንግ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሆንግ ኮንግመገኛ
የሆንግ ኮንግመገኛ
ሆንግ ኮንግ ቀይ ቀለም
ብሔራዊ ቋንቋዎች ቻይንኛ
መንግሥት
{{{ዋና አስተዳደር
 
ዶናልድ ሳንግ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
104ኪ.ሜ. ካሬ
የሕዝብ ብዛት
የ2003 ዓ.ም. ግምት
የ2002 ዓ.ም. ቆጠራ
 
7,055,071
7,061,200
ገንዘብ የሆንግ ኮንግ ዶላር {{{የምንዛሬ_ኮድ}}}
ሰዓት ክልል UTC +8
የስልክ መግቢያ +852
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .hk


ሆንግ ኮንግ (በቻይንኛ 香港) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ማካው ሲሆን)። የሚገኘው በደቡባዊ የቻይና ጠረፍ ሲሆን በፐርል ወንዝ አፍ (ዴልታ) እና የደቡብ ቻይና ባህር ይዋሰናል። ይህ አካባቢ ከአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ካላቸው ቦታዎች አንዱ ነው። ይህም በ1,104 ኪ.ሜ. ካሬ ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ሰዎችን በመያዝ ነው።