Jump to content

ተምር

ከውክፔዲያ
የ18:31, 14 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ተምር (ሮማይስጥPhoenix dactylifera) ከዘምባባ አስተኔ የሆነ የዛፍ ዝርያና ከዚሁ ዛፍ የወጣው ፍራፍሬ ነው።

ተምር ከዛፍ የመጣ ተፈጥሮአዊ ከረሜላ ስለሚመስል፣ ከጥንት ጀምሮ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ተወድቷል።