Jump to content

እግር

ከውክፔዲያ
የወንድ የቀኝ እግር

እግር ሥነ አካላዊ የሆነ በአብዛሃኛዎቹ የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ላይ የሚገኝ መዋቅር ነው። እግር በከፍተኛ መጠን ላብ ከሚያመነጩ የሰውነት ክፍሎች ይመደባል (በቀን እስከ 568.26 ሳ.ሜ ኩብላብ ሊያመነጭ ይችላል)። ይህንንም በካልስ መከላከል ይቻላል።

ተጨማሪ ይዩ