ኅዳር ፮
ኅዳር ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፮ተኛው እና የመፀው ወቅት ፵፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻ ቀናት; በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እ <img src="name"> = Flag of Azerbaijan.svg
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- በ፩ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ ከቅዱስ ዮሴፍና ከቅድስት ሰሎሜ ጋር ለሦስት ዓመት ስደቷን ጨርሳ ወደ ትውልድ ሀገሯ የተመለሰችበት ቀን ።
- ፲፰፻፶፯ ዓ/ም - በአሜሪካ የ ዕርስ በ ዕርስ ጦርነት የሕብረት ወገን ጄኔራል ዊሊያም ተኩምሰ ሸርማን የጆርጂያን ከተማ አትላንታን አቃጠለ።
- ፲፰፻፹፪ ዓ/ም - በብራዚል ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት፣ ንጉሠ ነገሥቱን ዳግማዊ ፔድሮን ከሥልጣን አውርደው አገሪቱን ሪፑብሊክ አደርጓት።
- ፲፱፻፲፫ ዓ/ም - የዓለም መንግሥታት ማኅበር የመጀመሪያ ስብሰባውን በጄኔቭ ከተማ አካሄደ።
- ፲፱፻፸፭ ዓ/ም - በሞስኮ የቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት ፕሬዚደንት ሊዮኒድ ብሬዥኔቭ የቀብር ስነ ስርዐት ተፈጸመ።
- ፲፱፻፸፮ ዓ/ም - በቆጵሮስ ደሴት በቱርክ ብቻ ሉዐላዊነቷ የሚታወቅላት የሰሜን ቆጵሮስ ቱርካዊ ሪፑብሊክ ተመሠረተች።
- ፲፱፻፹፩ ዓ/ም- የፍልስጥኤም ብሔራዊ ሸንጎ ሉዐላዊ ነጻ የፍልስጥኤም ግዛት አወጀ።
- ፲፱፻፺፭ ዓ/ም - በቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ ሁ ጂንታኦ የኮሙኒስት ቡድን መሪ ሆኑ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |