Jump to content

ሂሮሂቶ

ከውክፔዲያ
የ19:48, 10 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሂሮሂቶ በ1927 ዓም

ሂሮሂቶ (ጃፓንኛ፦ 裕仁) ወይም ንጉሥ ሾዋ (ጃፓንኛ፦ 昭和天皇 1893-1981 ዓም) ከ1919 እስከ 1981 ዓም ድረስ የጃፓን ንጉሥ ነበሩ።