Jump to content

በርሊን

ከውክፔዲያ

በርሊንጀርመን ዋና ከተማ ነው።

'ኡ-ባህን' የተባለው ባቡር አበርባውም ብሩከ ሲያልፍ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3 933 300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,274,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°32′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA